በጃፓኗ ዋና ከተማ ቶኪዮ እሁድ የካቲት 18/2010 በተካሄደው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያኑ ውጤታማ ሆነውበታል፡፡

ሴቶች፡-

1ኛ. ብርሃኔ ዲባባ፣ 2:19.51
2ኛ ሩቲ አጋ፣ 2:21:19
4ኛ ሹሬ ደምሴ፣ 2፡22.07

ወንዶች፡-

6ኛ ፈይሣ ለሊሳ፣ 2:07:30 በሆነ ጊዜ ውጤታማ ሆነዋል፡፡

 

Similar Posts
Latest Posts from