ለሀገራችን አምስተኛው ሜዳልያ በሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ተመዘገበ፤
በ18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች (ወጣቶች) አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያው ቀን
18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች (ወጣቶች) አትሌቲክስ ሻምፒዮናን አስመልክቶ  ጋዜጣዊ መግለጫ
በሳምንቱ መጨረሻ በፈረንሳይ በተካሄደ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድሮች አትሌቶቻችን አበረታችች ውጤቶችን አስመዝግበዋል፤
previous arrowprevious arrow
next arrownext arrow
previous arrownext arrow
Slider

አዳዲስ ዜናዎች


በፈረንሳይ ሊል በተካሄደ የ5 ኪሎ ሜትር ሚክስድ ሬስ አትሌት ዳዊት ስዩም አዲስ የዓለም ሪከርድ ሰበረች፤

ሰበረች፤ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ዛሬ በፈረንሳይ ሊል በተደረገ የ5 ኪሎ ሜትር የድብልቅ ውድድር (ሚክስ ሬስ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ዳዊት ስዩም በ14:41 በሆነ ሰዓት ...
ዝርዝር

አዲዳስ ኤዲዜሮ የ5ኪሜ የጎዳና ውድድር አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ የዓለም ሪከርድን ሰበረች፤

አዲዳስ ኤዲዜሮ የ5ኪሜ የጎዳና ውድድር አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ የዓለም ሪከርድን ሰበረች፤ አዲዳስ የስፖርት ትጥቆች አምራች ኩባንያ በጀርመን ሄርዞጌናውሪች በሚገኘው ዋና ...
ዝርዝር

የዓለም ከ20 ዓመት በታችአትሌቲክስ ሻምፒዮና ልኡካን ቡድን ደማቅ አቀባበል

በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታችአትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ተካፍሎ በአስራ ሁለት ሜዳልያዎች አራተኛ ደረጃ ከዓለም በመያዝ ያጠናቀቀው ልኡካን ቡድን ...
ዝርዝር

በ800 ሜትር ሴቶች ለሃገራችን ሁለተኛው የወርቅ ሜዳልያ ተመዘገበ፤

በ800 ሜትር ሴቶች ለሃገራችን ሁለተኛው የወርቅ ሜዳልያ ተመዘገበ፤ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ800 ...
ዝርዝር

ለሀገራችን አምስተኛው ሜዳልያ በሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ተመዘገበ፤

ለሀገራችን አምስተኛው ሜዳልያ በሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ተመዘገበ፤ በኬንያ-ናይሮቢ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ...
ዝርዝር

18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና  ሁለተኛ ቀን ኬኒያ-ናይሮቢ ነሐሴ 13/2013 ዓ.ም.

በኬኒያ-ናይሮቢ እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በወንዶች 5000 ሜትር ፍፃሜ ውድድር አትሌት ታደሰ ወርቁ በ13:20.65 በሆነ ...
ዝርዝር

በ18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች (ወጣቶች) አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያው ቀን

ዛሬ ረቡዕ ሐሴ 12/2013 ዓ.ም.ከቀኑ11፡45 ፍፃሜውን ባገኘው የወንዶች 3000 ሜትር ውድድር ሃገራችንን የወከሉ አትሌቶቻችን የሚከተለውን ውጤት አስመዝግበዋል፦ 1ኛ ታደሰ ወርቁ ...
ዝርዝር

ነሐሴ 12/2013 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ 18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች (ወጣቶች) አትሌቲክስ ሻምፒዮና በኬንያ – ናይሮቢ ይጀመራል

ነገ ረቡዕ ነሐሴ 12/2013 ዓ.ም. 18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች (ወጣቶች) አትሌቲክስ ሻምፒዮና በኬንያ - ናይሮቢ ይጀመራል በዚህ ውድድር ላይ ...
ዝርዝር

18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች (ወጣቶች) አትሌቲክስ ሻምፒዮናን አስመልክቶ  ጋዜጣዊ መግለጫ

በኬንያ - ናይሮቢ የሚካሄደውንና ኢትዮጵያ የምታካፈልበትን 18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች (ወጣቶች) አትሌቲክስ ሻምፒዮናን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ እና የሺኝት መርሀ ...
ዝርዝር

በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ሃገራችንን የወከለው ልኡካን ቡድን በአዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት አቀባበል ተደረገለት፤

በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ሃገራችንን የወከለው ልኡካን ቡድን በአዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት አቀባበል ተደረገለት፤ ዛሬ ማለዳ ከቶኪዮ ወደ አዲስ አበባ ...
ዝርዝር