ቢሾፍቱ አለም አቀፍ የ10 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫን አስመልክቶ ነገ ህዳር 2 /2018 ዓ.ም በቢሾፍቱ አየር ሀይል ግቢ ውስጥ ጋዜጣዊ ይሰጣል።

ስለሆነም በእለቱ ትራንስፖርት ደርሶ መልስ ስላዘጋጀን መስቀል አደባባይ ከጠዋቱ 12:00 ሰአት ተገናኝተን መሄድ የምንችል መሆኑን በትህትና ለመግለፅ እንወዳለን ።