የ10 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ህዳር 21/2018 ዓ.ም ቢሸፍቱ ከተማ እንገናኝ !
በሀገራችን ኢትዮዽያ ከፍተኛውን ሽልማት ይዞ የመጣውን የ10 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በሁለቱም ፆታ ህዳር 21/2018 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ይካሄዳል ።
1ኛ ለሚወጡ በወንድና በሴት በሁለቱም ፆታ ግማሽ ሚሊየን ብር
2ኛ ለሚወጡት በወንድና በሴት በሁለቱም ፆታ ሩብ ሚሊየን ብር
3ኛ ለሚወጡት በወንድና በሴት በሁለቱም ፆታ 100 ሺህ ብር
4ኛ ለሚወጡ በወንድና በሴት በሁለቱም ፆታ 50 ሺህ ብር
5ኛ ለሚወጡ በወንድና በሴት በሁለቱም ፆታ 25 ሺህ ብር
በክለብ ደረጃ 1ኛ ለሚወጣ በሁለቱም ፆታዎች 100 ሺህ ብር
