የ2011 ዓ/ም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ የውድድር መርሃ ግብር፡
ተ.ቁ | የውድድር አይነት | ቀን | ክልል ከ/አስተ. | ከተማ |
1 | የኢትዮጵያ ክልሎች እና የከተማ አስተ. ፤ክለቦችና ተቋማት አገር አቋራጭ ዉድድር /የ12 ኪ/ሜ አዋቂ ወንድና የ8 ኪ.ሜ ወጣት ሴት፣ እና የ10 ኪ.ሜ የድብልቅ ሪሌ/ | ህዳር 02/2011 ዓ.ም | አዲስ አበባ | አዲስ አበባ |
2 | የኢትዮጵያ ክልሎች እና የከተማ አስተ.፤ ክለቦችና ተቋማት አገር አቋራጭ ዉድድር የ8 ኪ/ሜ ወጣት ወንድ ፣ የ6 ኪ/ሜ ወጣት ሴት እና የ10 ኪ.ሜ የድብልቅ ሪሌ/ | ህዳር 23/2011 ዓ.ም | አዲስ አበባ | አዲስ አበባ |
3 | 5ኛው የኢትዮጵያ የ30 ኪ/ሜ የጎዳና ውድድር | ታህሳስ 07/2011 ዓ.ም | ኦሮሚያ | ቢሾፍቱ |
4 | የኢትዮጵያ የአጭር የመካከለኛ፤የእርምጃ፤ የሜዳ ተግባራትና የዱላ ቅብብል ውድድር አትሌቲክስ ሻምፒዮና | ታህሳስ16-21/2011 ዓ.ም | አዲስ አበባ | አዲስ አበባ |
5 | የኢትዮጵያ ክልሎች እና የከተማ አስተ. ታዳጊዎች U16 /14፤15 እና U18 / 16፤17/ ዓመት/ አትሌቲክስ ሻምፒዮና | ጥር 13-19 /2011ዓ.ም | ኦሮሚያ | ነቀምት |
6 | 36ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር | የካቲት 03/2011 ዓ.ም | አዲስ አበባ | አዲስ አበባ |
7 | 12ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር | መጋቢት 22/2011 ዓ.ም | አዲስ አበባ | አዲስ አበባ/ሰሚት/ |
8 | 48ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና | ሚያዝያ 22 – 27/2011 ዓ.ም | አዲስ አበባ | አዲስ አበባ |
9 | 35ኛው የሻ/ል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር | ሰኔ 09/2011 ዓ.ም | አማራ | ባሕር ዳር |
10 | 6ኛው የአገር አቀፍ ታዳጊዎች አትሌቲክስ ፕሮግራም ምዘና ውድድር | ወደፊት ይገለጻል | ወደፊት ይገለጻል | |
11 | 3ኛው የመላ ኢትዮጵያ ሴቶች ጫወታ አትሌቲክስ ውድድር | ወደፊት ይገለጻል | ወደፊት ይገለጻል |