የዓለም አትሌቲክስ ኮንቲኔንታል ቱር አምስት መዳረሻዎች መካከል አንዷ የሆነችው አዲስ አበባ !
በበርካታ የዓለማችን ከተሞች መዳረሻውን የሚያደርገው የዓለም አትሌቲክስ ኮንቲኔንታል ቱር ውድድር በአዲስ አበባ ሲደረግ በዓለም አትሌቲክስ
የነሀስ ደረጃ ተሰጥቶታል።
ኢትዮጵያ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር የማዘጋጀት እድል ማግኘቷ ታውቋል።
ዛሬ የዓለም አትሌቲክስ በውድድሮቹ ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል።
የአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ የዓለም አትሌቲክስ የነሀስ ደረጃ የተሰጠው ሲሆን የፊታችን ሚያዚያ 10/2018 ዓ.ም ይደረጋል።
የዓለም አትሌቲክስ በ2026 አዳዲስ የኮንቲኔንታል ቱር ውድድሮች ይፋ ሲያደርግ ኢትዮጵያ ፣ ግብፅ ፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ሌሴቶ፣ ኦማን እና ሳዑዲ አረቢያ ይገኙበታል።
እንኳን ደስ አለን !
World Athletics Continental Tour expands for biggest-ever season | PRESS-RELEASES | World Athletics