የእሮብ ታህሳስ 26/2009 ዓ. ም. ሶስተኛው ቀን ውጤት፤ 4 ውድድሮች ፍፃሜ አግኝተዋል

 

የኢትዮጵያ ክለቦች አጭር፣ መካከለኛ፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ውድድር በአዲስ አበባ ስቴድዮም ከሰኞ ታህሳስ 24 – 28/2009 ዓ. ም. በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ የአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከልንና የኢት/ወጣቶች ስፖርት አካዳሚን ጨምሮ 18 ክለቦች በ225 ሴትና በ284 ወንድ በድምሩ በ509 አትሌቶች ተሣታፊዎች ናቸው፡፡

የእሮብ ታህሳስ 26/2009 ዓ. ም. ሶስተኛው ቀን ውጤት፤ (4 ውድድሮች ፍፃሜ አግኝተዋል)

ሱሉስ ዝላይ፣ ወንዶች፣

1ኛ. ኒቦሎ ኡጉዳ፣ መከላከያ፣ 12.31 ሜ.
2ኛ. አራያት ዲቦ፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 12.19 ሜ.
3ኛ. አጁዳ ኡመድ፣ መከላከያ፣ 12.03 ሜ.

ከፍታ ዝላይ፣ ወንዶች፣

1ኛ. ያተኔ ለሜታ፣ መከላከያ፣ 1.95 ሜ.
2ኛ. ዴቪድ ዴንግ፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 1.95 ሜ.
3ኛ. አዲር ጉር፣ መከላከያ፣ 1.95 ሜ.

አሎሎ ውርወራ፣ ሴት፣

1ኛ. አመለ ይበልጣል፣ መከላከያ፣ 12.40 ሜ.
2ኛ. መሰረት ከበደ፣ መከላከያ፣ 11.63 ሜ.
3ኛ. ሩታ አስመላሽ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ 10.72 ሜ.

ሱሉስ ዝላይ፣ ወንድ፣

1ኛ. አዲር ጉር፣ መከላከያ፣ 15.00 ሜ.
2ኛ. ብርሃኑ ሞሲሳ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ 14.95 ሜ.
3ኛ. ጌቱ ደቀባ፣ ፌዴ/ማረሚያ፣ 14.75 ሜ.

የሐሙስ ታህሳስ 27/2009 ዓ. ም. አራተኛው ቀን ውጤት ይቀጥላል …..


Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting