በለንደን በተካሄደው 16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለተካፈሉ የልኡካን ቡድን አባላት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እንዳስመዘገቡት ውጤት ከአርባ ሺ እስከ አምስት ሺ ብር በአጠቃላይ ከስምንት መቶ ሺ ብር በላይ ሽልማት ሰጥቷል።

ወርቅ ላመጡ 40,000
ብር ላመጡ 30,000
ዲፕሎማ ላገኙ 10.000
ለተሳትፎ 5,000 ብር ሸልሟል።

ከዙህ በተጫማሪ ልዩ ተሸላሚ ዮሚፍ ቀጀልቻ ሲሆን ለሰራው ድንቅ የቡድን ሥራ 40,000 ብር ተሸልሟል።


Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting