በትላንት ማታው ማጣሪያ 5,000 ሜ. ሴቶች አልማዝ አያና፣ ሰምበሬ ተፈሪና ለተሰንበት ግደይ ከየምድቦቻቸው ከ1-3ኛ ደረጃ በመያዝ ለፍፃሜ አልፈዋል፡፡ በ800 ሜ. ሴቶች ሃብታም አለሙ ዛሬ ምሽት 3፡35 ለሚካሄደው ግ/ፍፃሜ አልፋለች፡፡ 1,500 ሜ ወንዶች ተሬሳ ቶለሳ በውድድሩ መሃል ባጋጠው ህመም ውድድሩን መጨረስ አልቻለም፤ ሳሙኤል ተፈራ ደግሞ ውድድሩን ቢያጠናቅቅም ግ/ፍፃሜውን መቀላቀል አልቻለም፡፡


Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting