• የ3,000 ሜ. መሰ. ሴቶችና የ5,000 ሜ. ወንድ አትሌቶቻችን ከአትሌት ሶፍያ አሰፋ በቀር ሁሉም ማጣሪያቸውን አልፈዋል።
  • ኢትዮጵያውያን ዛሬ ሮብ ነሃሴ 3/2009 ምሽት 3፡05 እና 4፡05 ሰዓቶች ላይ የ3,000 ሜ. መሰናክል ሴቶች እና የ5,000 ሜ. ወንዶች ማጣሪያቸውን በለንደን ኦሎምፒክ ስቴድዮም ያደርጋሉ፡

 

 

09/08/2017

  • እስከ አሁን በተደረገው የ5 ቀናት የ16ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር ከ205 ተሳታፊ ሃገራት መካከል 31 ሃገራት ብቻ በሜዳልያ ሰንጠረዥ ውስጥ መግባት የቻሉ ሲሆን ኢትዮጵያ በ5ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፤ ከነዚህ 31 ሃገራት መካከል ደግሞ 15 ሃገራት ብቻ የወርቅ ተጋሪ ሆነዋል፡፡ ከነዚህ ወርቅ ተጋሪ ሃገራት መካከል ደግሞ አንዷ ኢትዮጵያ ናት፡፡

Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting