እስከአሁን ያለንበት ደረጃ፡

  • መሃመድ አማን በ800 ሜ. ወንዶች በትላንትናው እለት ባደረገው የግ/ፍፃሜ 2ኛ በመሆን ወደ ፍፃሜው ማለፍ ችሏል፡፡
  • ታምራት ቶላ በወንዶች ማራቶን 2ኛ ሆኖ የብር ሜዳልያውን አምጥቷል።
  • በ3,000 ሜ. መሰ. 3ቱም አትሌቶቻችን ማክሰኞ ነሃሴ 2/2009 ዓ. ም. ለሚካሄደው ፍፃሜ አልፈዋል፡- 
    ከምድብ 1 ጌትነት ዋሌ 8፡23.00 3ኛ ሆኖ፣
    ከምድብ 2 ታፈሰ ሰቦቃ፣ 8፡20.48 2ኛ ሆኖ፣
    ከምድብ 3 ተስፋዬ ድሪባ፣ 8፡25.33 በተሻለ ሰዓት ማለፍ ችለዋል፡፡

 


Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting