የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ህዳር 14/2007 ምሽት በብሄራዊ ሆቴል ባዘጋጀው የሽልማት ስነ ስርአት አትሌቶች ክለቦችን እና የክልል ፌዴሬሽኖችን ሸልሟል። ክብርት ዶ/ር አትሌት መሰረት ደፋር ከወሊድ መልስ በተገኘችበት በዚህ ስነ ስርአት በመሸለሙም በኩል ተሳታፊ ሆናለች። በአሜሪካ ዩጂን በተካሄደው የወጣቶች ሻምፒዮና እና በሞሮኮ ማራካሽ በተካሄደው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውጤት ላመጡ አትሌቶች የገንዘብ ሽልማት አበርክቷል።

 

ወርቅ ላገኙ 15 ሺህ ብር 10 ሺህ እንዲሁም ነሀስ 7 ሺህ ዲፕሎማ ወይም በተለምዶ አራተኛ እንደሚባለው 4 ሺህ ሲሸልም የቡድን መሪው ወርቅ ካገኙ አትሌቶች እኩል 15 ሺህ አግኝቷል ቴክኒክ 13 ሺህ ረዳት ቴክኒክ 12ሺህ ሲያገኙ አሰልጣኞቹ 15 ሺህ 10 ሺህ 7 ሺህ እንደየደረጃው ተሰቷቸዋል። ሐኪም 8 ሺህ ፊዚዮቴራፒስት እና ረዳት ፊዚዮቴራፒስት 8 እና 6 ሺህ ሲሰጣቸው ወደ ስፍራው ላቀናችው ጋዜጠኛ 6 ሺህ ተሰቷታል።

በክልል ፌዴሬሽኖች የኦሮሚያ ፌዴሬሽን 120ሺህ በመሸለም አንደኛ ሲሆን አማራ በ90 ሺህ ሁለተኛ ሆኗል ደቡብ በሶስተኛነት 70 ሺህ አግኝቷል አራተኛ የሆነው ትግራይ 50ሺህ አዲስ አበባ በአምስተኛነት 40ሺህ ሲሸለም ሀረሪ 30ሺህ ድሬድዋ 20 ሺህ ቤንሻንጉል 10 ሺህ በማግኘት ከስድስተኛ እስከ ስምንተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል።

በክለብ ውጤታማው መከላከያ ነው 150ሺህ ተበርክቶለታል ፌዴራል ማረሚያ 120ሺህ በማግኘት ሁለተኛ ሆኗል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 90ሺህ በማግኘት ሦስተኛ ነው ኦሮሚያ ፖሊስ 70ሺህ ሲያገኝ አራተኛ ደረጃ ተሰቶታል። ፌዴራል ፖሊስ አምስተኛ በመሆኑ 50ሺህ አግኝቷል ሙገር ሲሚንቶ 40ሺህ መሰቦ ሲሚንቶ 30ሺህ መስፍን ኢንዱስትሪያል 20ሺህ ተሰቷቸው ከስድስተኛ እስከ ስምንት ያለው ቦታ ላይ ተቀምጠዋል።

የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ አለባቸው ንጉሴ <<በቀጣይም ጠንክራችሁ በመስራት ሀገራችንን እና ህዝባችንን ማስደሰት ይኖርባቹሃል>> የሚል መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።

‪#‎ድሬቲዩብ_ስፓርት‬

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ህዳር 14/2007 ምሽት በብሄራዊ ሆቴል ባዘጋጀው የሽልማት ስነ ስርአት አትሌቶች ክለቦችን እና የክልል ፌዴሬሽኖችን ሸልሟል ። ክብርት ዶ / ር አትሌት መሰረት ደፋር ከወሊድ መልስ በተገኘችበት በዚህ ስነ ስርአት በመሸለሙም በኩል ተሳታፊ ሆናለች ። በአሜሪካ ዩጂን በተካሄደው የወጣቶች ሻምፒዮና እና በሞሮኮ ማራካሽ በተካሄደው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውጤት ላመጡ አትሌቶች የገንዘብ ሽልማት አበርክቷል ።

ወርቅ ላገኙ 15 ሺህ ብር 10 ሺህ እንዲሁም ነሀስ 7 ሺህ ዲፕሎማ ወይም በተለምዶ አራተኛ እንደሚባለው 4 ሺህ ሲሸልም የቡድን መሪው ወርቅ ካገኙ አትሌቶች እኩል 15 ሺህ አግኝቷል ቴክኒክ 13 ሺህ ረዳት ሺህ ሲያገኙ ቴክኒክ 12 አሰልጣኞቹ 15 ሺህ 10 ሺህ 7 ሺህ እንደየደረጃው ተሰቷቸዋል ። ሐኪም 8 ሺህ ፊዚዮቴራፒስት እና ረዳት ፊዚዮቴራፒስት 8 እና 6 ሺህ ሲሰጣቸው ወደ ስፍራው ላቀናችው ጋዜጠኛ ተሰቷታል ። ሺህ 6

በክልል ፌዴሬሽኖች የኦሮሚያ ፌዴሬሽን 120 ሺህ በመሸለም አንደኛ ሲሆን አማራ በ90 ሺህ ሁለተኛ ሆኗል ደቡብ በሶስተኛነት 70 ሺህ አግኝቷል አራተኛ የሆነው ትግራይ 50 ሺህ አዲስ አበባ በአምስተኛነት 40 ሺህ ሲሸለም ሀረሪ 30 ሺህ ድሬድዋ 20 ሺህ ቤንሻንጉል 10 ሺህ በማግኘት ከስድስተኛ እስከ ስምንተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል ።

በክለብ ውጤታማው መከላከያ ነው 150 ሺህ ተበርክቶለታል ፌዴራል ማረሚያ 120 ሺህ በማግኘት ሁለተኛ ሆኗል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 90 ሺህ በማግኘት ሦስተኛ ነው ኦሮሚያ ፖሊስ 70 ሺህ ሲያገኝ አራተኛ ደረጃ ተሰቶታል ። ፌዴራል ፖሊስ አምስተኛ በመሆኑ 50 ሺህ አግኝቷል ሙገር ሲሚንቶ 40 ሺህ መሰቦ ሲሚንቶ 30 ሺህ መስፍን ኢንዱስትሪያል 20 ሺህ ተሰቷቸው ከስድስተኛ እስከ ስምንት ያለው ቦታ ላይ ተቀምጠዋል ።

የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ አለባቸው ንጉሴ <<በቀጣይም ጠንክራችሁ በመስራት ሀገራችንን እና ህዝባችንን ማስደሰት ይኖርባቹሃል>> የሚል መልእክታቸውን አስተላልፈዋል ።

‪#‎ድሬቲዩብ‬ _ ስፓርት

Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting