በ10ኛው የዓለም ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና 

በ2000 ሜ መሰናክል ሴቶች፣
3ኛ. እታለማሁ ስንታየሁ፣ ነሃስ፣ 6፡35.79፣

በ1500 ሜ. ወንዶች፤ 
2ኛ. አበበ ዲሳሳ፣ ብር፣ 3፡48.65
3ኛ. በለጠ መኮንን፣ ነሃስ፣ 3፡50.64

የፍጻሜ ወንዶች ሱሉስ ዝላይ

አትሌት አዲር ጉር 15.42 ሜ. በመዝለል 6ኛ ሆኖ የዲፕሎማ ባለቤት ሆኗል፡፡

በ400ሜ ወንዶች

መልካሙ አሰፋ  5ኛ ዲፕሎማ፣

 

የሜዳልያ ሰንጠረዥ እስከ 3ኛው ቀን ድረስ፤


Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting