በ10ኛ የአለም ታዳጊበ10ኛ የአለም ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የዛሬ ሐምሌ 7/2009 ዓ. ም.

ውድድር አትሌት አለሙ ቂጤሳ 5፡49.79፣ አትሌት ግርማ ድሪባ 5፡47.86 በሆነ ጊዜ በመግባት በ2000 ሜ መሰናክል ወንዶች ሁለቱም ኢትዮጵያውያን ማጣሪያውን በጥሩ ሁኔታ አልፈዋል፡፡


Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting