200 ሜትር ሴቶች

1ኛ ባይቱላ አልዩ ደቡብ ክልል 25.25 ወርቅ
2ኛ ማርታ ዮቶሬ ሲዳማ ቡና 25.36 ብር
3ኛ ትግስት ግርማ አ/አ ከ/አስተዳደር 25.67 ነሐስ

200 ሜትር ወንዶች

1ኛ አሠች የረታ ሀዋሳ ከተማ 21.91 ወርቅ
2ኛ ኝቦዴ ኡጉሉ ኢት/ንግድ ባንክ 22.19 ብር
3ኛ ይታገሱ ብርሃኑ ደቡብ ክልል 22.54 ነሐስ

1500 ሜትር ሴቶች

1ኛ ለምለም ኃይሉ ትግራይ ክልል 4፡20.36 ወርቅ
2ኛ ስንድ ግረማ ኢት/ኤሌትሪክ 4፡20.75 ብር
3ኛ ብርሃን ገብሬ ሱር ኮንስትራክሽን 4፡21.91 ነሐስ

ጦር ውርወራ ሴቶች

1ኛ መሱ ዱማራ ሲዳማ ቡና 47.80 ወርቅ
2ኛ ካራትያ አይታሬ ሲዳማ ቡና 44.90 ብር
3ኛ ቤር ኮቺ ጥሩነሽ ዲባባ 44.21 ነሐስ

4X400 ሜ ድብልቅ ሪሌ


1ኛ ኢት/ወጣ/ስፖ/አካዳሚ 3፡29.13 ወርቅ
2ኛ አዲስ አበባ 3፡30.60 ብር
3ኛ መስፍን ኢንጅነሪግ 3፡30.98 ነሐስ

1500 ሜትር ወንዶች

1ኛ በለጠ መኮንን ኢት/ንግድ ባንክ 3፡48.76 ወርቅ
2ኛ አስረስ ጓዴ አማራ ክልል 3፡48.80 ብር
3ኛ አበበ ዲሣሣ ኦሮሚያ ክልል 3፡49.00 ነሐስ

ከፍታ ዝላይ ወንዶች

1ኛ ዱኘ ሌም ሲዳማ ቡና 1.96 ወርቅ
2ኛ ተጫኔ ቃኘ ደቡብ ክልል 1.96 ብር
3ኛ ማል ጎኝ ጥሩነሽ ዲባባ 1.94 ነሐስ

በአራተኛው የኢትዮጵያ ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና አጠቃላይ አሸናፊዎች
በሴቶች
1. ሲዳማ ቡና በ90 ነጥብ የዋንጫ ተሸላሚ
2. አማራ ክልል 87.5 ነጥብ
3. ኦሮሚያ ክልል 72 ነጥብ
በወንዶች
1. አማራ ክልል በ100.5 ነጥብ የዋንጫ ተሸላሚ
2. ሲዳማ ቡና 87 ነጥብ
3. ኦሮሚያ ክልል 86 ነጥብ
በአጠቃላይ
1. አማራ ክልል በ188 ነጥብ የዋንጫ ተሸላሚ
2. ሲዳማ ቡና 177 ነጥብ
3. ኦሮሚያ ክልል 158 ነጥብ


Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting