የ4ኛው የኢትዮጵያ ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የአራተኛ ቀን ውጤቶች

መዶሻ ውርወራ ወንዶች

1ኛ ለማ ከተማ ሲዳማ ቡና 45.58 ወርቅ
2ኛ አሣዬ ፋኮ ሲዳማ ቡና 43.50 ብር
3ኛ ከበደ ጩቦ ደቡብ ክልል 41.69 ነሐስ

ስሉስ ዝላይ ሴቶች

1ኛ ኦጅሉ ኦዱላ ኢት/ንግድ ባንክ 11.84 ወርቅ
2ኛ ሰንበቴ ሮቢ ኦሮሚያ ክልል 11.74 ብር
3ኛ ኪሩ ኡማን ኢት/ንግድ ባንክ 11.54 ነሐስ

3000 ሜትር ሴቶች

1ኛ አበራሽ ማናስቦ ሱር ኮንስትራክሽን 9፡21.75 ወርቅ
2ኛ ለምለም ኃይሉ ትግራይ ክልል 9፡22.40 ብር
3ኛ ሠለሞ ገ/ሰላም ትራንስ ኢትዮጵያ 9፡23.29 ነሐስ

አሎሎ ውርወራ ወንዶች

1ኛ መኩሪያ ኃይሌ ቡራዮ ከተማ 15.39 ወርቅ
2ኛ በቃንዳ ፋሪስ ጥሩነሽ ዲባባ 13.64 ብር
3ኛ ከበደ ጩቦ ደቡብ ክልል 13.58 ነሐስ

3000 ሜትር ወንዶች

1ኛ ሚልኬሣ መንገሻ ኦሮሚያ ክልል 8፡12.90 ወርቅ
2ኛ ጥላሁን ኃይሌ ሃዋሳ ከተማ 8፡14.40 ብር
3ኛ እንየው ንጋት አማራ ክልል 8፡14.83 ነሐስ

400 ሜ መሠ. ሴቶች

1ኛ ሌሊሴ ፋላ ኦሮሚያ መንገዶች 1፡02.37 ወርቅ
2ኛ አበበች አራርሶ ሲዳማ ቡና 1፡02.60 ብር
3ኛ ፎዚያ ሃሚሶ ጥሩነሽ ዲባባ 1፡05.21 ነሐስ

400 ሜ መሠ. ወንዶች

1ኛ ጋዲሣ ባዮ ኦሮሚያ ክልል 51.11 ወርቅ
2ኛ ኮርሳ ኬኒሣ አዲስ አበባ 51.55 ብር
3ኛ ጌታቸው ባህሩ ሃዋሳ ከተማ 51.86 ነሐስ


Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting