የ4ኛው የኢትዮጵያ ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሶስተኛ ቀን ውጤቶች

5000 ሜ እርምጃ ሴቶች

1ኛ ማሬ ቢተው አማራ ክልል 24፡40.50 ወርቅ
2ኛ ስንታየሁ ማሰሬ አማራ ክልል 25፡11.33 ብር
3ኛ ቦንቱ አሊ ኦሮሚያ ፖሊስ 27፡01.87 ነሐስ

10,000 ሜ እርምጃ ወንዶች

1ኛ መሠረት አለኸኝ አማራ ክልል 44፡58.47 ወርቅ
2ኛ ምንዳ ለግዴ ሲዳማ ቡና 52፡12.94 ብር

800 ሜትር ሴቶች

1ኛ ነፃነት ደስታ ሲዳማ ቡና 2፡04.12 ወርቅ
2ኛ ሂሩት መሸሻ ሲዳማ ቡና 2፡05.29 ብር
3ኛ ታዱ ተሾመ ደቡብ ፖሊሰ 2፡06.36 ነሐስ

800 ሜትር ወንዶች

1ኛ ቶሎሣ ቦደና ኦሮሚያ ክልል 1፡47.21 ወርቅ
2ኛ መለሰ ንብረት አማራ ክልል 1፡48.17 ብር
3ኛ አህመድ ሀሰን ኦሮሚያ ክልል 1፡49.53 ነሐስ

100 ሜትር መሠ. ሴቶች

1ኛ ትዕግስት ባልቻ ሲዳማ ቡና 14.63 ወርቅ
2ኛ መስከረም ግዛዉ ኦሮሚያ ክልል 14.92 ብር
3ኛ አበበች ፈራርሶ ሲዳማ ቡና 15.11 ነሐስ

110 ሜትር መሠ. ወንዶች

1ኛ ተመስገን ወርቁ ኢት/ንግድ ባንክ 14.06 ወርቅ
2ኛ ክርቶን ሞርቲ ሲዳማ ቡና 14.13 ብር
3ኛ ብዋል ዲባ ሲዳማ ቡና 14.32 ነሐስ

400 ሜትር ሴቶች

1ኛ ሃና ሃምሳሉ ኢት/ወጣ/ስፖምአካዳሚ 54.96 ወርቅ
2ኛ ደርቤ ወልተጂ ኦሮሚያ ክልል 55.26 ብር
3ኛ ፍረወይኒ ኃይሉ መስፍን ኢንዲስትሪያል 55.48 ነሐስ

400 ሜትር ወንዶች

1ኛ መልካም አሰፋ ደቡብ ክልል 46.85 ወርቅ
2ኛ ኤፍሬም መኮንን አ/አ አስተዳደር 47.10 ብር
3ኛ ኝቦዴ ኡጉሉ ኢት/ንግድ ባንክ 47.35 ነሐስ

ስሉስ ዝላይ ወንዶች

1ኛ ቢኒኒ አንበሴ ኢት/ንግድ ባንክ 14.52 ወርቅ
2ኛ ብሩክ ተፈራ ጥሩነሽ ዲባባ 14.10 ብር
3ኛ በቃሉ አደመ አማራ ክልል 14.06 ነሐስ

100 ሜትር ሴቶች

1ኛ አዳነች ጨሉቃ ኦሮሚያ ክልል 12.11 ወርቅ
2ኛ አና ያኔ ኢት/ንግድ ባንክ 12.20 ብር
3ኛ ቀጫቱ መኩሪያ ኦሮሚያ ክልል 12.40 ነሐስ

100 ሜትር ወንዶች

1ኛ ዘላለም አዲስ አማራ ክልል 10.57 ወርቅ
2ኛ ድርሻዬ አበበ ሀዋሣ ከተማ 10.84 ብር
3ኛ አዲሱ ኑሪ ኢት/ወጣ/ስፖ/አካዳሚ 10.98 ነሐስ

ከፍታ ዝላይ ሴቶች

1ኛ ኪሩ ኡማን ኢት/ንግድ ባንክ 1.56 ወርቅ
2ኛ ደሴ በየኔ ቡራዮ 1.54 ብር
3ኛ ኛልዋክ ቴር ጥሩነሽ ዲባባ 1.51 ነሐስ

አሎሎ ውርወራ ሴቶች

1ኛ ብርቱኳን ንጉሴ ኦሮ/መንገዶች 13.29 ወርቅ
2ኛ ጥሩዬ አማረ አማራ ክልል 11.85 ብር
3ኛ ድርሲቱ ሣሊ ኦሮ/ክልል 11.83 ነሐስ

ጦር ውርወራ ወንዶች

1ኛ ኡተጌ ኡባንግ ጥሩነሽ ዲባባ 64.32 ወርቅ
2ኛ ታደሰ ሄርጳዬ ኦሮ/ክልል 64.02 ብር
3ኛ አብድ ኢብራህም አማራ ክልል 62.79 ነሐስ


Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting