4ኛው የኢትዮጵያ ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሁለተኛ ቀን ውጤቶች

ዲስከስ ውርወራ ሴቶች
1ኛ ጥሩየ አማረ አማራ ክልል 31.95 ወርቅ
2ኛ ትጓደድ ተሰማ አማራ ክልል 31.76 ብር
3ኛ ዝናዬ ተኮላ ኦሮ/ፖሊስ 30.00 ነሐስ

ርዝመት ዝላይ ወንዶች
1ኛ ሰርኬ ቲኬ ሲዳማ ቡና 7.32 ወርቅ
2ኛ ቢኒኒ አንበሴ ኢት/ንግድ ባንክ 7.05 ብር
3ኛ በቀለ ጅሎ ኦሮ/መንገዶች 6.94 ነሐስ

2000 ሜ መሠ. ሴቶች
1ኛ እታለማሁ ስንታየሁ አማራ ክልል 6፡30.84 ወርቅ
2ኛ ቤተልሄም ሙላት ጥሩነሽ ዲባባ 6፡33.35 ብር
3ኛ መስዋት አስማረ አ/አ ዩኒቨርሲቲ 6፡40.88 ነሐስ

2000 ሜ መሠ ወንዶች
1ኛ ኪዳነማርያም ደሴ አማራ ክልል 5፡33.59 ወርቅ
2ኛ አለሙ ቂጤሳ ቡራዮ ከተማ 5፡38.72 ብር
3ኛ ግርማ ድሪባ ኦሮሚያ ክልል 5፡41.46 ነሐስ


Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting