የ4ኛው የኢትዮጵያ ታዳጊዎች አትሌቲከስ ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን ውጤቶች

ዲስከስ ውርወራ ወንዶች


1ኛ ለማ ከተማ ሲዳማ ቡና 51.18ሜ
2ኛ አንለይ አያሌው አማራ ክልል 42.42ሜ
3ኛ ሙሉቀን ስዩም አማራ ክልል 40.79ሜ
ርዝመት ዝላይ ሴቶች
1ኛ ኪሩ ኡማን ኢት/ንግድ ባንክ 5.68ሜ
2ኛ ዱና ኡኩዲ ሲዳማ ቡና 5.45ሜ
3ኛ ማሬ ሜጋ ደቡብ ፖሊስ 5.25 ሜ


Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting