46ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና

የውድድር ዓይነት  400 ሜትር ቀን 09/09/09ቦታ አ/አ ስታየም ሰዓት 5፡15ፆታ ወንድ

 

ደረጃ የተወዳዳሪው ስም ክልል/ከ/አስተ.፣ክለብ /ተቋም/

ያስመዘገበዉ

ሰዓት/ርቀት/ከፍታ

የሜዳሊያ ዓይነት
1ኛ ኤፍሬም መኮንን ኢት/ኤሌትሪክ 46.60 ወርቅ
2ኛ ወገን ቲÓ ኢት/ኤሌትሪክ 46.88 ብር
3ኛ አብዱራህማን አብዶ ኦሮሚያ ክልል 47.00 ነሐስ

 

የውድድር ዓይነት  100 ሜትርቀን 09/09/09ቦታ አ/አ ስታየም ሰዓት 5፡45ፆታ ሴት

ደረጃ የተወዳዳሪው ስም ክልል/ከ/አስተ.፣ክለብ /ተቋም/

ያስመዘገበዉ

ሰዓት/ርቀት/ከፍታ

የሜዳሊያ ዓይነት
1ኛ ኤብሴ ከበደ ኦሮሚያ 11.98 ወርቅ
2ኛ ህይወት ወልዴ ኢት/ንግድ ባንክ 12.06 ብር
3ኛ ስንቅነሽ መንግስቱ አማራ ክልል 12.16 ነሐስ

 

የውድድር ዓይነት  100 ሜትር   ቀን 09/09/09ቦታ አ/አ ስታየም ሰዓት      ፆታ ወንድ

ደረጃ የተወዳዳሪው ስም ክልል/ከ/አስተ.፣ክለብ /ተቋም/

ያስመዘገበዉ

ሰዓት/ርቀት/ከፍታ

የሜዳሊያ ዓይነት
1ኛ በድሩ መሃመድ መከላከያ 10.55 ወርቅ
2ኛ አብዱልሰታ ከማል ኦሮሚያ ክልል 10.58 ብር
3ኛ አብዱ ዋሲሁን አማራ ማረሚያ 10.65 ነሐስ

Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting