46ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና

 

የውድድር ዓይነት ስሉስ ዝላይቀን 08/09/09ቦታ አ/አ ስታየም ሰዓት 9፡30ፆታ ሴት

 

ደረጃ የተወዳዳሪው ስም ክልል/ከ/አስተ.፣ክለብ /ተቋም/

ያስመዘገበዉ

ሰዓት/ርቀት/ከፍታ

የሜዳሊያ ዓይነት
1ኛ አርአያት ዲቦ ኢት/ንግድ ባንክ 12.94 ወርቅ
2ኛ ኝቦሎ ኡጉዳ መከላከያ 12.38 ብር
3ኛ አጁዳ ኡመድ መከላከያ 12.23 ነሐስ

 

የውድድር ዓይነት 10,000 ሜትርቀን08/09/09ቦታአ/አ ስታየምሰዓት    ፆታ ወንድ

ደረጃ የተወዳዳሪው ስም ክልል/ከ/አስተ.፣ክለብ /ተቋም/

ያስመዘገበዉ

ሰዓት/ርቀት/ከፍታ

የሜዳሊያ ዓይነት
1ኛ አንዱአምላክ በልሁ ሲዳማ ቡና 28፡32.37 ወርቅ
2ኛ ሙክታር እንድሪስ መከላከያ 28፡32.74 ብር
3ኛ ሞገስ ጥዑማይ መሶቦ 28፡32.96 ነሐስ

Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting