46ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኘሮግራም

1ኛው ቀን ግንቦት 8/2009 ዓ.ም.                               ጠዋት                     

ሰዓት የውድድር ተግባር ፆታ የውድድር ዓይነት
2፡00 አሎሎ ውርወራ ሴት ፍፃሜ
2፡35 ሱሉስ ዝላይ ወንድ ፍፃሜ
3፡00 10,000 ሜትር ሴት ፍፃሜ
3፡50 800 ሜትር ሴት ማጣሪያ
4፡10 አሎሎ ውርወራ ወንድ ፍፃሜ
4፡10 10,000 ሜትር ሴት ሽልማት
4፡20 400 ሜትር ወንድ ማጣሪያ
4፡50 አሎሎ ውርወራ ሴት ሽልማት
4፡55 ስሱስ ዝላይ ወንድ ሽልማት
5፡00 100 ሜትር ሴት ማጣሪያ
5፡30 አሎሎ ውርወራ ወንድ ሽልማት
5፡40 100 ሜትር ወንድ ማጣሪያ

1ኛው ቀን  ግንቦት 8/2009 ዓ.ም.                              ከሠዓት                          

ሰዓት የውድድር ተግባር ፆታ የውድድር ዓይነት
9፡00 መክፈቻ
9፡30 ስሱስ ዝላይ ሴት ፍፃሜ
9፡40 100 ሜትር ሴት ግ/ፍፃሜ
10፡00 100 ሜትር ወንድ ግ/ፍፃሜ
10፡20 400 ሜትር ወንድ ግ/ፍፃሜ
10፡40 800 ሜትር ሴት ግ/ፍፃሜ
11፡00 10,000 ሜትር ወንድ ፍፃሜ
11፡45 10,000 ሜትር ወንድ ሽልማት
11:50 3000 ሜ. መሠ. ሴት ማጣሪያ

2ኛው ቀን ግንቦት 09/2009 ዓ.ም.                ጠዋት                     

ሰዓት የውድድር ተግባር ፆታ የውድድር ዓይነት
2፡30 ዲስከስ ውርወራ ሴት ፍፃሜ
2፡40 3000 ሜ መሠ ወንድ ማጣሪያ
3፡35 400 ሜ መሠ ሴት ማጣሪያ
4፡05 400 ሜ መሠ ወንድ ማጣሪያ
4፡35 800 ሜትር ወንድ ማጣሪያ
5፡15 400 ሜትር ሴት ማጣሪያ
5፡25 ዲስከስ ውርወራ ሴት ሽልማት
5፡35 400 ሜትር ወንድ ፍፃሜ
5፡45 800 ሜትር ሴት ፍፃሜ
5፡55 100 ሜትር ሴት ፍፃሜ
6፡05 400 ሜትር ወንድ ሽልማት
6፡15 100 ሜትር ወንድ ፍፃሜ

3ኛው ቀን ግንቦት 10/2009 ዓ.ም.                       ጠዋት       

ሰዓት የውድድር ተግባር ፆታ የውድድር ዓይነት
2፡20 ዲስከስ ወንድ ፍፃሜ
2፡25 ርዝመት ዝላይ ሴት ፍፃሜ
2፡30 100 ሜትር መሠ. ሴት ማጣሪያ
2፡50 110 ሜትር መሠ. ወንድ ማጣሪያ
3፡10 800 ሜትር ሴት ሽልማት
3፡15 100 ሜትር ሴት ሽልማት
3፡20 100 ሜትር ወንድ ሽልማት
3፡25 3000 ሜትር መሠ. ሴት ፍፃሜ
3፡45 1500 ሜትር ሴት ማጣሪያ
4፡05 200 ሜትር ሴት ማጣሪያ
4፡35 ዲስከስ ውርወራ ወንድ ሽልማት
4፡40 3000 ሜ መሠ. ሴት ሽልማት
4፡45 200 ሜትር ወንድ ማጣሪያ
5፡10 ርዝመት ዝላይ ሴት ሽልማት
5፡15 800 ሜትር ወንድ ግ/ፍፃሜ
5፡30 400 ሜትር ሴት ግ/ፍፃሜ

4ኛው ቀን ግንቦት 11/2009 ዓ.ም.                        ጠዋት                     

ሰዓት የውድድር ተግባር ፆታ የውድድር ዓይነት
2፡30 ምርኩዝ ዝላይ ወንድ ፍፃሜ
2፡35 ርዝመት ዝላይ ወንድ ፍፃሜ
2፡40 5000 ሜትር ወንድ ማጣሪያ
3፡25 1500 ሜትር ሴት ግ/ፍፃሜ
3፡40 1500 ሜትር ወንድ ማጣሪያ
4፡10 5000 ሜትር ሴት ማጣሪያ
4፡30 100 ሜትር መሠ. ሴት ግ/ፍፃሜ
4፡45 110 ሜትር መሠ. ወንድ ግ/ፍፃሜ
5፡00 ርዝመት ዝላይ ወንድ ሽልማት
5፡10 200 ሜትር ሴት ግ/ፍፃሜ
5፡25 200 ሜትር ወንድ ግ/ፍፃሜ
5፡40 ምርኩዝ ዝላይ ወንድ ሽልማት
5፡50 400 ሜትር መሠ. ሴት ግ/ፍፃሜ
6፡05 400 ሜትር መሠ. ወንድ ግ/ፍፃሜ
6፡20 800 ሜትር ወንድ ፍፃሜ
6፡30 400 ሜትር ሴት ፍፃሜ
6፡40 800 ሜትር ወንድ ሽልማት
6፡50 400 ሜትር ሴት ሽልማት

5ኛው ቀን ግንቦት 12/2009 ዓ.ም.                        ጠዋት                     

ሰዓት የውድድር ተግባር ፆታ የውድድር ዓይነት
2፡15 ከፍታ ዝላይ ሴት ፍፃሜ
2፡20 ጦር ውርወራ ወንድ ፍፃሜ
2፡30 200 ሜትር ሴት ፍፃሜ
2፡40 200 ሜትር ወንድ ፍፃሜ
2፡50 3000 ሜትር መሠ. ወንድ ፍፃሜ
3፡05 200 ሜትር ሴት ሽልማት
3፡10 1500 ሜትር ሴት ፍፃሜ
3፡20 100 ሜትር መሠ. ሴት ፍፃሜ
3፡30 110 ሜትር መሠ. ወንድ ፍፃሜ
3፡40 200 ሜትር ወንድ ሽልማት
3፡50 1500 ሜትር ወንድ ግ/ፍፃሜ
4፡05 1500 ሜትር ሴት ሽልማት
4፡10 400 ሜትር መሠ. ሴት ፍፃሜ
4፡20 400 ሜትር መሠ. ወንድ ፍፃሜ
4፡30 3000 ሜትር መሠ. ወንድ ሽልማት
4፡40 100 ሜትር መሠ. ወንድ ሽልማት
4፡50 4X100 ሜትር ሴት ማጣሪያ
5፡05 110 ሜትር መሠ. ወንድ ሽልማት
5፡15 400 ሜትር  መሠ. ሴት ሽልማት
5፡20 4X100 ሜትር ወንድ ማጣሪያ
5፡35 400 ሜትር መሠ. ወንድ ሽልማት
5፡40 4X400 ሜትር ሴት ማጣሪያ
5፡55 ከፍታ ዝላይ ሴት ሽልማት
6፡00 ጦር ውርወራ ወንድ ሽልማት
6፡05 4X400 ሜትር ወንድ ማጣሪያ

6ኛው ቀን ግንቦት 13/2009 ዓ.ም.                       ጠዋት                     

ሰዓት የውድድር ተግባር ፆታ የውድድር ዓይነት
12፡30 20 ኪ.ሜ ርምጃ ሴት ፍፃሜ
12፡45 20 ኪ.ሜ ርምጃ ወንድ ፍፃሜ
1፡30 መዶሻ ውርወራ ወንድ ፍፃሜ
2፡15 ከፍታ ዝላይ ወንድ ፍፃሜ
2፡20 ጦር ውርወራ ሴት ፍፃሜ
2፡25 መዶሻ ውርወራ ወንድ ሽልማት
2፡35 20 ኪ.ሜ ርምጃ ሴት ሽልማት
2፡45 20 ኪ.ሜ ርምጃ ወንድ ሽልማት
2፡55 5000 ሜትር ወንድ ፍፃሜ
3፡20 1500 ሜትር ወንድ ፍፃሜ
3፡30 5000 ሜትር ሴት ፍፃሜ
3፡55 1500 ሜትር ወንድ ሽልማት
4፡05 5000 ሜትር ወንድ ሽልማት
4፡15 4X100 ሜትር ሴት ፍፃሜ
4፡25 5000 ሜትር ሴት ሽልማት
4፡35 4X100 ሜትር ወንድ ፍፃሜ
4፡45 ከፍታ ዝላይ ወንድ ሽልማት
4፡55 ጦር ውርወራ ሴት ሽልማት
5፡05 4X400 ሜትር ሴት ፍፃሜ
5፡15 4X400 ሜትር ወንድ ፍፃሜ
5፡25 4X100 ሜትር ሴት ሽልማት
5፡35 4X400 ሜትር ወንድ ሽልማት
5፡45 4X100 ሜትር ወንድ ሽልማት
5፡55 4X400 ሜትር ሴት ሽልማት
6፡00                  የዋንጫ አሰጣጥ ስነ-ስርዓት
የመዝጊያ ኘሮግራም

ማሳሰቢያ፡ -

  • የውድድሩ  ኘሮግራም  እንደ  አስፈላጊነቱ  ሊለወጥ  ወይም  ሊስተካከል  ይችላል፡፡

 

የኢትዮጵያ  አትሌቲክስ  ፌዴሬሽን

Attachments:
Download this file (46th Ethiopia Champion Program.pdf)46TH Ethiopia Champion[Program]109 kB

Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting