የኢትዮጵያ ወጣቶች አትሌቲክስ ማጣሪያ ውድድር ሁለተኛ ቀን ውሎ ውጤት …

መዶሻ ውርወራ ወንድ
1ኛ አሣዬ ፋካ፣ ሲዳማ ቡና፣ 42.32
2ኛ ምንተስኖት አበበ፣ ኢት/ንግድ ባንክ፣ 41.56
3ኛ ለማ ከተማ፣ ሲዳማ ቡና፣ 40.25

10,000 ሜትር እርምጃ ሴት 
1ኛ የኋልዬ በለጠው፣ ፌዴ/ማረሚያ፣ 46፡05.80
2ኛ አያልነሽ ደጀኔ፣ ኢት/ንግድ ባንክ፣ 46፡49.20
3ኛ ማሬ ቢራራ፣ አማራ ክልል፣ 52፡17.28

አሎሎ ውርወራ ወንድ 
1ኛ ዘገየ ሞጋ፣ ሲዳማ ቡና፣ 16.64
2ኛ መኩሪያ ኃይሌ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 14.70
3ኛ እስክንድር ደምሴ፣ ፌዴ/ፖሊስ፣ 14.43

ስሉስ ዝላይ ሴት
1ኛ ኦጁዳ ኡመድ፣ - ፣ 12.20
2ኛ ሰንበቴ ሮቤ፣ ኦሮሚያ፣ 12.06
3ኛ ኩለኒ ድሪባ፣ ኦሮሚያ፣ 11.66

5000 ሜትር ሴት 
1ኛ መስከረም ማሞ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 16፡27.06
2ኛ ቃልኪዳን ፈንቴ፣ አማራ ክልል፣ 16፡27.85
3ኛ ሃዊ ፈይሣ፣ መከላከያ፣ 16፡30.28

100 ሜትር ወንድ 
1ኛ አብዱ ዋሴ፣ አማራ ክልል፣ 10.57
2ኛ ብርሃን ከፍያለው፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 10.67
3ኛ በድሩ መሀመድ፣ መከላከያ፣ 11.01

200 ሜትር ሴት 
1ኛ ፅጌ ድጉማ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ 24.44
2ኛ ሰሃዳ ሲራጅ፣ መከላከያ፣ 24.68
3ኛ አማረች ዛጐ፣ ደቡብ ፖሊስ፣ 24.90

400 ሜትር ወንድ
1ኛ ኤፍሬም መኮንን፣ ኢት/ኤሌትሪክ፣ 47.43
2ኛ ወገን ቲቾ፣ ኢት/ኤሌትሪክ፣ 47.75
3ኛ አሸናፊ ደበሌ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 48.16

800 ሜትር ሴት
1ኛ ድንቄ ፈርዲሳ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 2፡05.92
2ኛ ነፃነት ደስታ፣ ሲዳማ ቡና፣ 2፡06.55
3ኛ ትዕግስት ከተማ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 2፡08.00

3000 ሜትር መሠ ሴት 
1ኛ ማሪቱ ከተማ፣ ፌዴ/ማረሚያ፣ 10፡15.60
2ኛ መቅደስ አበበ፣ አማራ ክልል፣ 10፡18.29
3ኛ እታለም ስንታየሁ፣ አማራ ክልል፣ 10፡21.05

5000 ሜትር ወንድ 
1ኛ ተስፋሁን አካልነው፣ መከላከያ፣ 13፡50.52
2ኛ ሰለሞን ባረጋ፣ ደቡብ ፖሊስ፣ 13፡52.05
3ኛ ምልኬሳ መንገሻ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 14፡00.11

400 ሜትር መሠ ሴት 
1ኛ ደሜ አቡ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 1፡00.78
2ኛ ሌሎ ፋላአ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 1፡02.32
3ኛ ቤዛአለም ደስታ፣ መከላከያ፣ 1፡03.11

ርዝመት ዝላይ ወንድ 
1ኛ አዲር ጉር፣ መከላከያ፣ 7.33
2ኛ ኒያል ቾል፣ - ፣ 7.07
3ኛ ሰርካቱ ቱኬ፣ ሲዳማ ቡና፣ 7.01

400 ሜትር መሠ ወንድ
1ኛ መርዕድ አለሙ፣ መከላከያ፣ 52.00
2ኛ ደርቤ ማሪቱ፣ መከላከያ፣ 52.33
3ኛ ጋዲሳ ባዬ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 53.27

1500 ሜትር ሴት 
1ኛ ፋንቱ ወርቁ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 4፡26.58
2ኛ አልማዝ ሣመኤል፣ ትራንስ ኢትዮጵያ፣ 4፡27.19
3ኛ ህይወት መሀሪ፣ ሱር ኮንስትራክሽን፣ 4፡28.25

ከፍታ ዝላይ ሴት
1ኛ ኦጁዳ ኡመድ፣ - ፣ 1.60
2ኛ ኪሩ ኡማን፣ ኢት/ንግድ ባንክ፣ 1.58
3ኛ ዱና አኪዲ፣ ሲዳማ ቡና፣ 1.50

ዲስከር ውርወራ ሴት
1ኛ መርሃዊት ፀጋየ፣ ጥሩነሽ ዲባባ 37.80
2ኛ ኤቢሴ በቃና፣ ኦሮሚያ 34.73
3ኛ ሰላማዊት ማሬ፣ ደቡብ ፖሊስ 33.75

4 X100 ሜትር ወንድ
1ኛ ኦሮሚያ ክልል፣ 41.68
2ኛ ሲዳማ ቡና፣ 42.70
3ኛጥሩነሽ ዲባባ፣ 43.12

4 X400 ሜትር ሴት 
1ኛ መከላከያ 3:47.19
2ኛ መስፍን ኢንጂነሪግ 3:53.26
3ኛ ጥሩነሽ ዲባባ -

ጦር ውርወራ ወንድ
1ኛ ከረዩ ጉላላ፣ ኦሮሚያ ክልል 63.49
2ኛ ጴጥሮስ በጤና፣ ሲዳማ ቡና 60.48
3ኛ ሽፈራው ሸጉካ፣ ሲዳማ ቡና 59.58 በማግኘት ያጠናቀቁ ሲሆን ውድድሩም በዛሬው እለት ተጠናቋል፡፡


Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting