የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከጥር 14 - መጋቢት 22/2009 ዓ.ም. በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ያለውን አጠቃላይ የአትሌቲክስ እንቅስቃሴ በባለሙያዎች የታገዘ ምልከታና ግምገማ እንዲካሄድ ካደረገ በኋላ አርብ መጋቢት 29/2009 ዓ.ም. በብሄራዊ ሆቴል የምልከታና ግምገማ ሪፖርት ከባለሙያዎቹ አድምጧል። በርካታ ጥያቄዎችና አስተያየቶችም ተሰጥተዋል


Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting