ኢትዮጵያ በዓለም አገር አቋራጭ የነበራት ተሳትፎና ያገኘችው ውጤት

 

ወድድሩ

ዓመት

እ.ኤ.አ

የተደረገበት ከተማ ሀገር የውድድሩ ቀናት ሜዳልያ አጠቃላይ ደረጃ
ወርቅ ብር ነሀስ ድምር በአፍሪካ በዓለም
26ኛው 1998 ማራካሽ ሞሮኮ ከማርች 21-22 4 3 6 13 2ኛ 2ኛ
27ኛው 1999 ቤልፋስት አየርላንድ ከማርች 27-28 5 4 2 11 2ኛ 2ኛ
28ኛው 2000 ቪላሞር ፖርቹጋል ከማርች 18-19 3 7 0 10 2ኛ 2ኛ
29ኛው 2001 ኦስቴንድ ቤልጄም ከማርች 24-25 4 5 2 11 2ኛ 2ኛ
30ኛው 2002 ደብሊን አየርላንድ ከማርች 23-24 5 6 1 12 2ኛ 2ኛ
31ኛው 2003 ሉዚያና ስዊዘርላንድ ከማርች 29-30 6 5 3 14 1ኛ 1ኛ
32ኛው 2004 ብራሰልስ ቤልጄም ከማርች 20-21 9 6 5 20 1ኛ 1ኛ
33ኛው 2005 ሴንት ግሊመር ፈረንሳይ ከማርች 19-20 9 3 1 13 1ኛ 1ኛ
34ኛው 2006 ፎኮካ ጃፓን ከኤፕሪል 1-2 6 4 4 14 2ኛ 2ኛ
35ኛው 2007 ምንባሳ ኬንያ ማርች 24 1 1 3 5 3ኛ 3ኛ
36ኛው 2008 ኤደንበርግ ስኮትላንድ ማርች 30 6 4 1 11 1ኛ 1ኛ
37ኛው 2009 አማን ጆርዳን ማርች 28 4 3 1 8 2ኛ 2ኛ
38ኛው 2010 ባይዳጎሽ ፖላንድ ማርች 28 0 3 2 5 2ኛ 2ኛ
39ኛው 2011 ፑንታ ኡምብሪያ ስፔን ማርች 20 2 4 1 7 2ኛ 2ኛ
40ኛው 2013 ባይዳጎሽ ፖላንድ ማርች 24 3 4 3 10 2ኛ 2ኛ
41ኛው 2015 ጉያንግ ቻይና ማርች 28 5 3 3 11 1ኛ 1ኛ
42ኛው 2017 ካምፓላ ኡጋንዳ ማርች 26 ? ? ? ? ? ?

 

 

ኢትዮጵያ በዓለም አገር  አቋራጭ ሻምፒዮና ያስመዘገበቻቸው የሜዳልያ ብዛት

ተ.ቁ የውድድር ዓይነት ኪ.ሜ. የተገኘ ሜዳልያ ውድድሩ የተካሄደበት ጊዜ (እ.ኤ.አ.) ምርመራ
ወርቅ ብር ነሀስ
በግል በቡድን በግል በቡድን በግል በቡድን
1. አዋቂ ወንዶች 12 ኪ.ሜ. 10 9 6 13 7 7 1973-2015 ለ41 ጊዜ የተደረገ ሲሆን ከ2011 ጀምሮ በየሁለት ዓመቱ ከዛ በፊት በየዓመቱ
2. አዋቂ ሴቶች 4-8 ኪ.ሜ. 9 11 9 11 11 1 1973-2015 ለ41 ጊዜ የተደረገ ሲሆን ከ2011 ጀምሮ በየሁለት ዓመቱ ከዛ በፊት በየዓመቱ እንዲሁም የኪሎ ሜትሩ (የውድድሩ ርቀር) መጠን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣ
3. አጭር ርቀት ወንዶች 4 ኪ.ሜ. 5 2 2 4 3 3 1998-2006 ለ9 ጊዜ የተደረገ ሲሆን በተከታታይ ዓመታት የተደረገ
4. አጭር ርቀት ሴቶች 4 ኪ.ሜ. 4 5 4 4 3 - 1998-2006 ለ9 ጊዜ የተደረገ ሲሆን በተከታታይ ዓመታት የተደረገ
5. ወጣት ወንዶች 7-8 ኪ.ሜ. 14 8 10 23 10 1 1973-2015 ለ41 ጊዜ የተደረገ ሲሆን ከ2011 ጀምሮ በየሁለት ዓመቱ ከዛ በፊት በየዓመቱ እንዲሁም የኪሎ ሜትሩ (የውድድሩ ርቀር) መጠን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣ
6. ወጣት ሴቶች 4-6 ኪ.ሜ. 9 10 5 10 9 3 1989-2015 ለ25 ጊዜ የተደረገ ሲሆን ከ2011 ጀምሮ በየሁለት ዓመቱ ከዛ በፊት በየዓመቱ እንዲሁም የኪሎ ሜትሩ (የውድድሩ ርቀር) መጠን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣ
ድምር በሜዳልያ 51 45 36 65 43 15    
ድምር በአጠቃላይ ሜዳልያ 96 101 58    

 

ኢትዮጵያ በዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና በግልና በቡድን ሜዳልያ ያስገኙ አትሌቶች

ወንዶች

 

ተ.ቁ. አትሌት ወርቅ ብር ነሃስ ብዛት ደረጃ
1. ቀነኒሳ በቀለ 16 9 2 27  
2. ገ/እግዚአብሄር ገ/ማርያም 6 7 3 16  
3. መሀመድ ከድር 6 2 - 8  
4. በቀለ ደበሌ 5 2 2 9  
5. ወዳጆ ቡልቲ 4 1 2 7  
6. ሚሊዮን ወልዴ 2 5 1 8  
7. ሀይሉ መኮንን 2 4 5 11  
8. መሀመድ አወል 2 4 1 7  
9. መለሰ ፈይሳ 2 3 3 8  
10. ሀብቴ ነጋሽ 2 3 2 7  
11. ደበበ ደምሴ 2 3 2 7  
12. ወልደስላሴ ምልኬሳ 2 2 3 7  
13. ደመቀ በቀለ 2 2 2 6  
14. ያሲን ሀጂ 2 - - 2  
15. አሰፋ መዝገቡ 1 8 2 11  
16. ስለሺስህን 1 5 2 8  
17. አዲስ አበበ 1 4 1 6  
18. ሙክታር እድሪስ 1 - 1 2  
19. ይሁንልኝ አዳነ 1 - - 1  
20. አቤ ጋሻሁን 1 - - 1  
21. ሀይማኖት አለው 1 - - 1  
22. ሀጎስ ገ/ሕይወት 1 - - 1  
23. ታምራት ቶላ 1 - - 1  
24. አፀዱ ፀጋዬ 1 - - 1  
25. ፊጣ ባይሳ - 4 4 8  
26. ሀይሌ ገ/ስላሴ - 4 3 7  
27. አየለ መዝገቡ - 4 3 7  
28. አብርሃም አሰፋ - 4 2 6  
29. ሀብቴ ጅፋር - 4 2 6  

 


ኢትዮጵያ በዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና በግልና በቡድን ሜዳልያ ያስገኙ አትሌቶች 

ሴቶች

ተ.ቁ. አትሌት ወርቅ ብር ነሃስ ብዛት ደረጃ
1. ጥሩነሽ ዲባባ 14 6 - 20  
2. ወርቅነሽ ኪዳኔ 11 6 4 21  
3. ጌጤ ዋሚ 9 8 2 19  
4. መሰለች መልካሙ 9 3 5 17  
5. መሪማ ደንቦባ 6 7 2 15  
6. ደራርቱ ቱሉ 6 5 1 12  
7. ገለቴ ቡርቃ 6 2 1 9  
8. ብዙነሽ በቀለ 5 3 - 8  
9. ጠይባ ኢርኬሶ 5 - 1 6  
10. አየለች ወርቁ 4 3 2 9  
11. መሪማ ሀሺም 4 2 1 7  
12. ገንዘቤ ዲባባ 4 2 1 7  
13. እጅጋየሁ ዲባባ 4 2 - 6  
14. መስታወት ቱፋ 4 2 - 6  
15. ገነት ገ/ጊዮርጊስ 3 5 - 8  
16. አይሻ ጊጊ 3 3 - 6  
17. እየሩሳሌም ኩማ 3 3 - 6  
18. ቁጥሬ ዱለቻ 2 4 2 8  
19. ብርሃኔ አደሬ 2 3 1 6  
20. ለይላ አማን 2 3 1 6  
21. ለተሰንበት ግደይ 2 - - 2  
22. ጌጤነሽ ኡርጌ 1 7 1 9  
23. ደራ ዲዳ 1 1 - 2  
24. ሰንበሬ ተፈሪ 1 1 - 2  
25. እታገኝ ወልዱ 1 - 1 2  
26. ነፃነት ጉደታ 1 - 1 2  
27. ምህረት ተፈራ 1 - - 1  
28. አለሚቱ ሀሮዬ 1 - - 1  
29. ማሚቱ ዳስካ 1 - - 1  


ከዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ጋር ተያይዞ ኢትዮጵያ ያላት ሪከርዶች

  • አገራችን በዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና በ96 ወርቅ፣ 101 ብር እና 58 ነሀስ በአጠቃላይ በ255 ሜዳልያ ከዓለም ሃገራት ኬንያን ተከትላ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡
  • ካገኘናቸው 255 አጠቃላይ ሜዳልያዎች መካከል 118 በሴቶች፣ 137 በወንዶች ሲሆን በድምሩ በ58 አትሌቶች የተመዘገቡ ነበሩ፡፡
  • ለኢትዮጵያ ከተመዘገቡት 25 የወርቅ ሜዳልያዎች ውስጥ በቡድንም ሆነ በግል በሴቶች ጥሩነሽ ዲባባ በ14 ሜዳልያዎች ቀዳሚ ስትሆን አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ደግሞ በ16 የወርቅ ሜዳልያዎች የወንዶቹን ፆታ ይመራል ይህ ሪከርድ በዓለም አገር አቋራጭ ከተካፈሉ የሁሉም ሃገራት አትሌች ባስመዘገቡት የወርቅ ብዛት ጭምር በቀዳሚነት ይቀመጣሉ፡፡
  • በዓለም አገር አቋራጭ ከተካፈሉ ከሁሉም አገራት አትሌቶች መካከል በቁጥር ብዙ ሜዳልያዎችን ያስመዘገቡ በሁለቱም ፆታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሲሆኑ እነሱም 27 ሜዳልያ በማግኘት በወንዶች ቀነኒሳ በቀለ፣ በሴቶች በ21 ሜዳልያ ወርቅነሽ ኪዳኔ ተጠቃሽ ናቸው ፡፡
  • በአንድ ሻምፒዮና በግልም ሆነ በቡድን ለሃገራቸው አራት አራት ሜዳልያዎችን በማስመዝገብ በሻምፒዮናው ላይ ስማቸውን በደማቅ ለመፃፍ የቻሉት ሰባት አትሌቶች ብቻ ሲሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው፡፡         እነሱም፡- ሀይሉ መኮንን በ1999፣ ጌጤ ዋሚ በ2001፣ ቀነኒሳ በቀለ ከ2001-2006፣ ወርቅነሽ ኪዳኔ በ2003 እና 2005፣ ገ/እግዚአብሄር ገ/ማርያም በ2004፣ ጥሩነሽ ዲባባ በ2005 እና መሰለች መልካሙ በ2006 ናቸው፡፡

ኢትዮጵያ የተሻለ ሜዳልያ ያገኘችባው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮናዎች በ32ኛው የዓለም አገር አቋራጭ በቤልጀም ብራሰልስ በተካሄደው፣ በ33ኛው በፈረንሳይ ሴንት ግሊመር በተካሄደው እና በ31ኛው የስዊዘርላንድ ሉዚያና የተካሄዱት በቅደም ተከተል ሊቀመጡ ይችላሉ፡፡

Attachments:
Download this file (ETHIOPIA AT IAAF WORLD CROSS COUNTRY CHAMPIONSHIPS IN ATHLETICS SUMMERY.pdf)ኢትዮጵያ በዓለም ..[ኢትዮጵያ በዓለም አገር አቋራጭ የነበራት ተሳትፎና ያገኘችው ውጤት]164 kB

Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting