የአለም አቀፉ የፀረ አበረታች መድኃኒቶች ቁጥጥር ኤጀንሲ..

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የአለም አቀፉ የፀረ አበረታች መድኃኒቶች ቁጥጥር ኤጀንሲ ከፍተኛ ባለሙያዎች የካቲት 28/2009 ዓ. ም. በአዲስ አበባ ጉርድ ሾላ በሚገኘው የፌዴሬሽኑ አዳራሽ በመገናኘት እስከ አሁን በፌዴሬሽኑ በተተገበሩ የፀረ አበረታች መድሃኒቶች ቁጥጥር ዙሪያ የተሰሩ ሥራዎችን በተመለከተ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ ፌዴሬሽኑ አሁን በጀመረው አግባብ የተጠናከረ ሥራ እንደሚሰራም አስታውቋል፡፡


Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting