በ1ኛው የኢትዮጵያ ሪሌ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ2ቱ ቀናት ውሎና ውጤቶች፤

ከአዲስ አበባ ስቴድዮም፣

የአንደኛ ቀን ውሎና ውጤት ቅዳሜ የካቲት 24/2009 ዓ. ም.

4X100 ሜ. ወንዶች

1ኛ. ኦሮሚያ ክልል በ41.08

2ኛ. መከላከያ በ41.50

3ኛ. አማራ ክልል በ41.60

4X200 ሜ. ሴቶች

1ኛ. ኦሮሚያ ክልል በ1፡42.30

2ኛ. ኢት/ን/ባንክ በ1፡43.46

3ኛ. መከላከያ በ1፡43.64 በሆነ ጊዜ የሚዳልያ ሽልማታቸውን ወስደዋል፡፡

ወደ ስድስት የሚጠጉ ውድድሮች ደግሞ ማጣሪያ ተካሄዶባቸዋል፡፡

የሁለተኛ ቀን ውሎና ውጤት ቅዳሜ የካቲት 25/2009 ዓ. ም.

4X400 ሜ. ወንዶች

1ኛ. መከላከያ በ3፡10.38

2ኛ. ኢት/ኤሌክትሪክ በ3፡11.24

3ኛ. ኦሮሚያ ክልል በ3፡12.36

4X400 ሜ. ሴቶች

1ኛ. ኢት/ን/ባንክ በ3፡40.89

2ኛ. ኦሮሚያ ክልል በ3451.84

3ኛ. መከላከያ በ3፡48.43

4X800 ሜ. ወንዶች

1ኛ. ኦሮሚያ ክልል በ7፡16.91

2ኛ. ኢት/ን/ባንክ በ7፡19.04

3ኛ. ፌ/ማረሚያ በ7፡24.97

4X800 ሜ. ሴቶች

1ኛ. መከላከያ በ8፡2653

2ኛ. ኦሮሚያ በ8፡32.93

3ኛ. ሲዳማ ቡና በ8፡35.39

4X200 ሜ. ወንዶች

1ኛ. መከላከያ በ1፡25.62

2ኛ. ሲዳማ ቡና በ1፡28.30

3ኛ. ኢት/ን/ባንክ በ1፡29.34

4X100 ሜ. ሴቶች

1ኛ. ኦሮሚያ ክልል በ47.99

2ኛ. መከላከያ በ48.50

3ኛ. ሲዳማ ቡና በ49.33

4X400 ሜ. ድብልቅ ሪሌ

1ኛ. ኢት/ን/ባንክ በ3፡25.59

2ኛ. ኦሮሚያ ክልል በ3፡26.17

3ኛ. ኢት/ኤሌክትሪክ በ3፡27.03

አጠቃላይ አሸናፊዎችና ዋንጫ ተሸላሚዎች

በወንዶች

1ኛ. ኦሮሚያ ክልል በ28.5 ነጥብ ዋንጫ ተሸላሚ

2ኛ. መከላከያ በ27 ነጥብ

3ኛ. ኢት/ን/ባንክ በ22.5 ነጥብ

በሴቶች

1ኛ. ኦሮሚያ ክልል በ35.5 ነጥብ ዋንጫ ተሸላሚ

2ኛ. መከላከያ በ30 ነጥብ

3ኛ. ኢት/ን/ባንክ በ29.5 ነጥብ

በአጠቃላይ ድምር

1ኛ. ኦሮሚያ ክልል በ64 ነጥብ ዋንጫ ተሸላሚ

2ኛ. መከላከያ በ57 ነጥብ

3ኛ. ኢት/ን/ባንክ በ22 ነጥብ

ለውድድሩ የተዘጋጁትን 3 ዋንጫዎች የኦሮሚያ ክልል ጠራርጎ የወሰዳቸው ሲሆን በዚህ አጋጣሚ ለኦሮሚያ ክልል የአትሌቲክስ ቡድን እንኳን ደስያላችሁ ለማለት እንወዳለን ፡፡


Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting