18ኛው የሜጀር ጀነራል ኃየሎም አርአያ መታሰቢያ 15 ኪ.ሜ. የጎዳና ሩጫ ውድድር ውጤት

- የካቲት 19/2009 ዓ. ም. መቀሌ
በክልልና ከተማ አስተዳደሮች መካከል በተደረገው ውድድር፤

በሴቶች
1ኛ. እሌኒ ኃ/ማርያም - ትግራይ ክልል
2ኛ. በላይነሽ አዲሱ - አማራ ክልል
3ኛ. ስንቄ ደሴ - አዲስ አበባ

በወንዶች
1ኛ. ገብሬ እርቅይሁን - አማራ ክልል
2ኛ. ሙላት ባዘዘው - አማራ ክልል
3ኛ. ደጀኔ ቱፋ - አዲስ አበባ
በክለቦች መካከል በተደረገው ውድድር

በሴቶች
1ኛ. የብርጓል መለሰ - መከላከያ
2ኛ. አያንቱ ገመቹ - ፌ/ፖሊስ
3ኛ. ሙሉ ሃብት ፀጋ - ፌ/ፖሊስ

በወንዶች፣
1ኛ. ልኡል ገ/ስላሴ - ኡት/ን/ባንክ
2ኛ. ሞስነት ገረመው - አማራ ፖሊስ
3ኛ. አሰፋ ተፈራ - ደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ

የዋንጫ አሸናፊ ቡድኖች፣
በሴቶች ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች፣
1ኛ. አማራ ክልል - ዋንጫ ተሸላሚ በ49 ነጥብ
2ኛ. ትግራይ ክልል
3ኛ. አዲስ አበባ

በወንዶች ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች፣
1ኛ. አዲስ አበባ - ዋንጫ ተሸላሚ በ54 ነጥብ
2ኛ. አማራ ክልል
3ኛ. ትግራይ ክልል

በሴቶች ክለቦች፣
1ኛ. ፌ/ፖሊስ - ዋንጫ ተሸላሚ በ15 ነጥብ
2ኛ. ኢት/ን/ባንክ
3ኛ. መከላከያ

በወንዶች ክለብ፣
1ኛ. ኢት/ን/ባንክ - ዋንጫ ተሸላሚ በ29 ነጥብ
2ኛ. ኢት/ኤሌክትሪክ
3ኛ. አማራ ፖሊስ
በመሆን ውድድራቸውን አጠናቀዋል፡፡

 


Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting