አለም አቀፍ የአትሌቲክስ ዜናዎች

News English

የቅርብ ዜናዎች

በ42ኛው የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና .....

በ42ኛው የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን የወከለውና በ4 ወርቅ፣ 4 ብር፣ 1 ነሃስና በድምሩ 9 ሜዳልያዎችን በማግኘት ኢትዮጵያን ከአለምም ከአፍሪካም 2ኛ አድርጎ የተመለሰው ቡድናችን ዛሬ ሰኞ መጋቢት 18/2009 ዓ.…

የኢትዮጵያ የወጣቶች አትሌቲክስ የማጣሪያ ውድድር ሕግና ደንብ

  የኢትዮጵያ ወጣቶች አትሌቲክስ ማጣሪያ ውድድር አጠቃላይ መረጃ                  የውድድሩ ቀን፡-                                     ሚያዝያ 14-15/2009 ዓ.ም.          የውድድሩ ቦታ፡-                                    አዲስ አበቦ ስታድየም          የውድድሩ…

46ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሕግና ደንብ

የ46ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሕግና ደን ዓላማ፡ - በክልሎች፣ በከተማ አስተዳድሮች፣ በክለቦችና በማሠልጠኛ ማዕከላት ለሚገኙ አትሌቶች የውድድር ዕድል ለመፍጠር፤ ተተኪ አትሌቶችን ለማፍራት፤ ለብሔራዊ አትሌቲክስ ስልጠና አትሌቶችን ለመምረጥ፤ ለአህጉራዊና አለም አቀፍ…

1ኛው የኢትዮጵያ የመካከለኛና የመሠናክል ሩጫ ዉድድር ሕግና ደንብ

1ኛው የኢትዮጵያ የመካከለኛና የመሠናክል አትሌቲክስ ሻምፒዮና አጠቃላይ መረጃ                የውድድሩ ቀን፡-                          …

የካምፓላው የኣለም አገር አቋራጭ ውድድር ዝርዝር ውጤት

         የካምፓላው የኣለም አገር አቋራጭ ውድድር ዝርዝር ውጤት

በ42ኛው የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ሃገራችንን ወክሎ ....

             በ42ኛው የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ሃገራችንን ወክሎ ኡጋንዳ ካምፓላ እሁድ መጋቢት 17/2009 ዓ. ም. የሚፋለመው ቡድናችን ሮብ መጋቢት 13/2009 ዓ.ም. ምሽት 12፡00 ሰዓት ላይ በአራራት ሆቴል ደማቅ…

ኢትዮጵያ በዓለም አገር አቋራጭ የነበራት ተሳትፎና ያገኘችው ውጤት

ኢትዮጵያ በዓለም አገር አቋራጭ የነበራት ተሳትፎና ያገኘችው ውጤት   ወድድሩ ዓመት እ.ኤ.አ የተደረገበት ከተማ ሀገር የውድድሩ ቀናት ሜዳልያ አጠቃላይ ደረጃ ወርቅ ብር ነሀስ ድምር በአፍሪካ በዓለም 26ኛው 1998 ማራካሽ ሞሮኮ…

ወቅታዊ ዜና

ወቅታዊ ዜና፡- ሰሞኑን በአዲስ አበባ በሚካሄደው የኮንፌዴሬሽን ኦፍ አፍሪካን ፉት ቦል /CAF/ አመታዊ ጉባዔ ላይ ለመገኘትና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን የአትሌቲክስ ልማት በመጎብኘት ልምድ ለመቅሰም በትናንትናው እለት ምሽት አዲስ አበባ የገቡትን…

የአለም አቀፉ የፀረ አበረታች መድኃኒቶች ቁጥጥር ኤጀንሲ..

የአለም አቀፉ የፀረ አበረታች መድኃኒቶች ቁጥጥር ኤጀንሲ.. የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የአለም አቀፉ የፀረ አበረታች መድኃኒቶች ቁጥጥር ኤጀንሲ ከፍተኛ ባለሙያዎች የካቲት 28/2009 ዓ. ም. በአዲስ አበባ ጉርድ ሾላ በሚገኘው የፌዴሬሽኑ አዳራሽ…

በ1ኛው የኢትዮጵያ ሪሌ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ2ቱ ቀናት ውሎና ውጤቶች፤

በ1ኛው የኢትዮጵያ ሪሌ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ2ቱ ቀናት ውሎና ውጤቶች፤ ከአዲስ አበባ ስቴድዮም፣ የአንደኛ ቀን ውሎና ውጤት ቅዳሜ የካቲት 24/2009 ዓ. ም. 4X100 ሜ. ወንዶች 1ኛ. ኦሮሚያ ክልል በ41.08 2ኛ. መከላከያ…
Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting