አለም አቀፍ የአትሌቲክስ ዜናዎች


የቅርብ ዜናዎች

የኢትዮጵያ ወጣቶች አትሌቲክስ ማጣሪያ ውድድር ሁለተኛ ቀን ውሎ ውጤት …

የኢትዮጵያ ወጣቶች አትሌቲክስ ማጣሪያ ውድድር ሁለተኛ ቀን ውሎ ውጤት …መዶሻ ውርወራ ወንድ1ኛ አሣዬ ፋካ፣ ሲዳማ ቡና፣ 42.322ኛ ምንተስኖት አበበ፣ ኢት/ንግድ ባንክ፣ 41.563ኛ ለማ ከተማ፣ ሲዳማ ቡና፣ 40.25 10,000 ሜትር እርምጃ…

የአትሌቲክስ እንቅስቃሴ በባለሙያዎች የታገዘ ምልከታና....

  የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከጥር 14 - መጋቢት 22/2009 ዓ.ም. በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ያለውን አጠቃላይ የአትሌቲክስ እንቅስቃሴ በባለሙያዎች የታገዘ ምልከታና ግምገማ እንዲካሄድ ካደረገ በኋላ አርብ መጋቢት 29/2009 ዓ.ም. በብሄራዊ…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የማበረታቻ ሽልማት ሰጥቷል

  የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የማበረታቻ ሽልማት ሰጥቷል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ42ኛው የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ በ4 ወርቅ፣ በ4 ብር፣ በ1 ነሃስ፣ በድምሩ በ9 ሜዳልያዎች ከዓለምም ከአፍሪካም የ2ኝነት ደረጃን…

በ42ኛው የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና .....

በ42ኛው የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን የወከለውና በ4 ወርቅ፣ 4 ብር፣ 1 ነሃስና በድምሩ 9 ሜዳልያዎችን በማግኘት ኢትዮጵያን ከአለምም ከአፍሪካም 2ኛ አድርጎ የተመለሰው ቡድናችን ዛሬ ሰኞ መጋቢት 18/2009 ዓ.…

የኢትዮጵያ የወጣቶች አትሌቲክስ የማጣሪያ ውድድር ሕግና ደንብ

  የኢትዮጵያ ወጣቶች አትሌቲክስ ማጣሪያ ውድድር አጠቃላይ መረጃ                  የውድድሩ ቀን፡-                                     ሚያዝያ 14-15/2009 ዓ.ም.          የውድድሩ ቦታ፡-                                    አዲስ አበቦ ስታድየም          የውድድሩ…

46ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሕግና ደንብ

የ46ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሕግና ደን ዓላማ፡ - በክልሎች፣ በከተማ አስተዳድሮች፣ በክለቦችና በማሠልጠኛ ማዕከላት ለሚገኙ አትሌቶች የውድድር ዕድል ለመፍጠር፤ ተተኪ አትሌቶችን ለማፍራት፤ ለብሔራዊ አትሌቲክስ ስልጠና አትሌቶችን ለመምረጥ፤ ለአህጉራዊና አለም አቀፍ…

1ኛው የኢትዮጵያ የመካከለኛና የመሠናክል ሩጫ ዉድድር ሕግና ደንብ

1ኛው የኢትዮጵያ የመካከለኛና የመሠናክል አትሌቲክስ ሻምፒዮና አጠቃላይ መረጃ                የውድድሩ ቀን፡-                          …

የካምፓላው የኣለም አገር አቋራጭ ውድድር ዝርዝር ውጤት

         የካምፓላው የኣለም አገር አቋራጭ ውድድር ዝርዝር ውጤት

በ42ኛው የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ሃገራችንን ወክሎ ....

             በ42ኛው የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ሃገራችንን ወክሎ ኡጋንዳ ካምፓላ እሁድ መጋቢት 17/2009 ዓ. ም. የሚፋለመው ቡድናችን ሮብ መጋቢት 13/2009 ዓ.ም. ምሽት 12፡00 ሰዓት ላይ በአራራት ሆቴል ደማቅ…

ኢትዮጵያ በዓለም አገር አቋራጭ የነበራት ተሳትፎና ያገኘችው ውጤት

ኢትዮጵያ በዓለም አገር አቋራጭ የነበራት ተሳትፎና ያገኘችው ውጤት   ወድድሩ ዓመት እ.ኤ.አ የተደረገበት ከተማ ሀገር የውድድሩ ቀናት ሜዳልያ አጠቃላይ ደረጃ ወርቅ ብር ነሀስ ድምር በአፍሪካ በዓለም 26ኛው 1998 ማራካሽ ሞሮኮ…
Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting